Peace—and justice—remain elusive in Oromia
October 18, 2024
በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ያክል የተካሄደው ጦርነት ሴቶችን ተገድዶ መደፈርን ጨምሮ ለተለያዩ ጾታዊ ጥቃቶች ያጋለጠ ነበረ። የሁለት ዓመቱ ጦርነት የፈጠረውን ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሐዲያ ዞን፣ ለወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን ሥራ በማቆማቸው፣ እስከ አሁን፣ የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሒደት እንዳልተጀመረ፣ የተማሪዎች ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ አስተዳደር፣ በመስቃን ቤተ ጉራጌ እና በማረቆ ብሔረሰብ ግጭት፣ ሕይወታቸው ያለፈ የማረቆ ተወላጆች ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሻራ ቀበሌ፣ የዘፈቀደ እስሩ እንደቀጠለ ነዋሪዎች ተናገሩ። እስከ አሁን የታሰሩ ሰዎች ...
በኦሮሚያ ክልል ዐዲስ በተዋቀረው የምሥራቅ ቦረና ዞን፣ የጎሮ ዶላ ወረዳ አላግባብ ተካላለች፤ በሚል የተነሣውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ የዘንድሮ የተማሪዎች ምዝገባ እስከ ...
በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ባለው የትጥቅ ግጭት እና አለመረጋጋት ምክንያት፣ የስብሰባ ቱሪዝም እየቀነሰ መምጣቱን፣ በዘርፉ የተሰማሩ ማኅበራት አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ የሆቴል እና ቱሪዝም ...
በዐማራ ክልል፣ ሰሞኑን፣ አለመረጋጋት እና የተኩስ ልውውጥ የነበረባቸው የጎንደር እና ሸዋሮቢት ከተሞች፣ ዛሬ አንጻራዊ ሰላም እንደሚታይባቸው፣ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ፡፡ በባሕር ...
ቻይና፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ በሱዳን የኤነርጂ፣ የግብርና እና የትራንስፖርት ዘርፎች፣ ከፍተኛ የኢንቬስትመንት አጋርነት ተሳትፎ ስታደርግ ቆይታለች፡፡ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ በእነኚኽ ...
· መንግሥት በዘመቻው የሰብአዊ መብቶች መርሖዎችን እንዲጠነቅቅ ኢሰመኮ አሳሰበ በዐማራ ክልል ጎንደር ከተማ ውስጥ፣ በ“ፋኖ” የዐማራ ታጣቂዎች እና በመንግሥት በኩል ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.