Peace—and justice—remain elusive in Oromia
October 18, 2024
መንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በአካባቢያቸው የቀጠለው ግጭት፣ ንጹሐን ዜጎችን ለሞት እየዳረገ መኾኑን፣ በሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማ በር ...
በዐማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስ ከክልሉ ዐቅም በላይ እንደኾነ በመገለጹ፣ ላለፉት ዐሥር ወራት ተደንግጎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ የሕግ ተፈጻሚነት፣ ...
ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት በመቋረጡ፣ የኑዌር ዞን ተጓዦች ለችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡ የዞኑ ተጓዦች ይጠቀሙበት የነበረው የኒውላንድ መናኸርያ ...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በሰሃላ ሰየምት ወረዳ፣ ባለፈው የመኸር ምርት ዘመን የተከሠተው ድርቅ ባስከተለው ረኀብ ምክንያት የተጎዱ ሰዎች ለኅልፈት ...
ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን መምህራን፣ ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን አስታወቁ፡፡ ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፣ ከ15 ቀናት በፊት መደበኛ ነዋሪዎች በታጣቂዎች መታገታቸውንና እስከ አሁን ድረስ ያሉበት እንደማይታወቅ፣ ቤተሰቦቻቸው ...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በጆጅ ቀበሌ፣ ትላንት ማክሰኞ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለ ጥቃት፣ ከደርዘን በላይ ሰዎች እንደተገደሉ፣ ...
በዐማራ ክልል፣ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የወገል ጤና ከተማ መግቢያ ላይ፣ ትላንት ኀሙስ አመሻሹን በተተኮሰ ከባድ መሣሪያ አምስት ሰዎች ...
በሰሜን ኢትዮጵያ፣ ለሁለት ዓመታት ያኽል የተካሔደው ጦርነት፣ ለሴቶች አስገድዶ መደፈር እና ለተለያዩ ጾታዊ ጥቃቶች ያጋለጠ ነበረ። ጦርነቱ በፈጠረው ማኅበራዊ ቀውስ፣ ...
ባለፈው ዓመት፣ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተናን የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ከ600ሺሕ በላይ ተማሪዎች፣ ዘንድሮ ወደ ቴክኒክ እና ሞያ ማሠልጠኛ ተቋማት እንደሚገቡ፣ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.