በዓለም ዙሪያ ከአንድ ቢሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ በከባድ ድሕነት ውስጥ እንደሚኖር ትላንት ሐሙስ የወጣ ሪፖርት አመለከተ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም እና የብሪታኒያው ኦክስፈርድ ዩኒቨርስቲ ያወጡት ሪፖርት ሲሆን ከመካከላቸው ከግማሽ የሚበልጡት ሕጻናት መሆናቸውን አስታውቋል። አርባ ከመቶ ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም እና የብሪታኒያው ኦክስፈርድ ዩኒቨርስቲ ያወጡት ሪፖርት ሲሆን ከመካከላቸው ከግማሽ የሚበልጡት ሕጻናት መሆናቸውን አስታውቋል። አርባ ከመቶ ...
የማይክሮሶፍት ኩባንያ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ኢንዶኔዥያ ውስጥ ለሚገነባቸው የሰው ሰራሽ ልህቀት እና የኮምውተር መረጃዎችን በኢንተርኔት አማካኝነት ማከማቸት የሚያስችሉ ቴክኖጂዎች ...
በአሜሪካ የተወካዮች ም/ቤት ለዩክሬን እና ለእስራኤል የሚሰጥን የ95 ቢሊዮን ዶላር የዕርዳታ ጥቅል ሕግ ከወራት ሙግት በኋላ ትናንት ቅዳሜ አጽድቋል። በኮንግረስ ...
በሱዳን ተቀናቃኝ ጀኔራሎች መካከል በሚካሄደውና አንድ ዓመት ሊሞላው በተቃረበው ጦርነት ምክንያት፣ በአገሪቱ የሚገኙ ሲቪሎች አንዳንዶቹ በረሃብ እየሞቱ ሳይሆኑ እንደማይቀር ምልክት ...
ባለፈው መስከረም በደረሰው ርዕደ መሬት ከ3ሺ ሰዎች በላይ የሞቱባት ሞሮኮ፣ በአደጋው የወደሙባትን ቅርስና ታሪካዊ ህንጻዎች መልሶ ለመገንባት ማቀዷ ተነገረ፡፡ ሀገሪቱ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.