Five Missing Kenyan Youths Freed Amid Uproar Over Abductions
January 18, 2025
Assessing the Charge of Genocide Against the Amhara People
January 18, 2025
በአሜሪካ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት እና ፕሬዝደንታዊ እጩ ተወዳዳሪዎች የፕሬዝደንት ባይደንን ዕድሜና የማስታወስ ችሎታ በመጥቀስ አገሪቱን ለመምራት ብቁ አይደሉም ሲሉ ዘመቻ ...
የእንግሊዝ ንጉሥ ቻርልስ ሣልሳዊ የካንስር ህክምና መጀመራቸውን በኪንግሃም ቤተመንግሥት ዛሬ አስታወቀ። ካንሰሩ መኖሩ የታወቀው በቅርቡ በተደረገላቸው ምርመራ መሆኑንም ቤተመንግሥቱ ገልጧል። ...
የየመን ሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር ላይ በሚመላለሱ መርከቦች ላይ ከፍተኛ የተባለ የድሮን እና የሚሳዬል ጥቃት መፈፀማቸውን ባለሥልጣናት ዛሬ ረቡዕ አስታውቀዋል። ...
ባለፈው ሣምንት በበረራ ላይ ሳለ ተገንጥሎ የወደቀው የአላስካ አየር መንገድ ቦይንግ አውሮፕላን በር፣ በፖርትላንድ ኦሪገን አንድ ግቢ ውስጥ መገኘቱን የአሜሪካው ...
በዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የሚከተለውን ፖሊስ ...
ሀገራዊ የሰላም ግንባታ የእንቅስቃሴ ማዕከል፣ መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች ወደ ኅብረተሰቡ ተዛውሮ በማኅበራዊ ንቅናቄ መልክ መመራት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ በነባር ሀገራዊ ተቋሞች ...
ከተከበበው ሰሜናዊ ጋዛ ቁስለኞችን ለማስወጣት በሚውል አምቡላንስ ላይ እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት ትላንት አርብ 15 ሰዎች ሲሞቱ 60 ሰዎች መቁሰላቸውን ...
የየመንን ሰሜናዊ ምዕራብ ክፍል የተቆጣጠሩትና ከኢራን ጋራ ያበሩት የሁቲዎች ቡድን አባላት፣ ወደ እስራኤል የተኮሷቸውን ሚሳዬሎች እና የላኳቸውን ድሮኖች የቪዲዮ ምስል፣ ...
የእስራኤል የመከላከያ ኃይል፤ አለም አቀፍ ቃል አቀባይ፤ ጋዜጠኞች እና ሁሉም ሰው ከጋዛ የሚወጡ የዜና መረጃዎችን ተዓማኒነት እንዲመርመር አሳሰቡ። ኮለኔል ጆናታን ...
ሐማስ፣በእስራኤል ላይ ያደረሰውን ድንገተኛ እና መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመመከት፣ የእስራኤል ጦር፣ በጋዛ ዙሪያ በ10ሺሕዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን እንዳሰማራ አስታውቋል፡፡ ከዚኽምጋራ፣ 2ነጥብ3 ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.