Five Missing Kenyan Youths Freed Amid Uproar Over Abductions
January 18, 2025
Assessing the Charge of Genocide Against the Amhara People
January 18, 2025
በሐዲያ ዞን የሾኔ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሠራተኞች፣ ከግንቦት እስከ ሐምሌ ድረስ ያሉት የሦስት ወራት ደመወዛቸው እንዳልተከፈላቸው ገልጸው፣ ሆስፒታሉ አገልግሎት ማቆሙን ...
ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን መምህራን፣ ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን አስታወቁ፡፡ ...
ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት፣ የ17 ወራት ደመወዛቸው እንዳልተከፈላቸው የገለጹ፣ በትግራይ ክልል የሽረ እንዳሥላሴ ከተማ መምህራን፣ ውዝፍ ደመወዛቸው ...
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች፥ “የሁለት ወር ደመወዛችን ስላልተከፈለን፣ ከነቤተሰቦቻችን ለችግር ተዳርገናል፤” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ...
በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን ምሥራቅ ባደዋቾ ወረዳ፣ ደመወዛቸው በወቅቱ እንዲከፈላቸው ጥያቄ ያቀረቡ የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ 40 ሰዎች መታሰራቸውን፣ የአሜሪካ ድምፅ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.