Kenya: Ruto Tasks CS Kagwe With Prioritizing Fertilizer Distribution
January 17, 2025
አደራዳሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ “ቴክኒካዊ” ውይይት በማደረግ ላይ ናቸው
January 17, 2025
ከግብፅ፣ ቃጣር፣ አሜሪካ እና እስራኤል የተውጣጡ አደራዳሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ “ቴክኒካዊ” ያሉትን መላ ለመሻት ካይሮ ላይ ዛሬ ተገናኝተዋል። ...
ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሃሪስ ዩናይትድ ስቴትስ የግጭቶች አያያዝን አጋርነቶችን እየገነባች መምራት እንዳለባት እንደሚያምኑ ይናገራሉ። የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው ጥንካሬን ...
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩ የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ባወጡት መግለጫ፣ “ጉባኤ ያካሄደው ቡድን መንፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ እየተንቀሳቀሰ ነው” ሲሉ ወንጅሉ፡፡ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ዛሬ ሐሙስ በጣሊያን አፑሊያ ከተማ ከቡድን ሰባት አባል ሀገሮች መሪዎች ጋር ጉባዔ ላይ ናቸው፡፡ በኢንዱስትሪ ...
በአማራ ክልል፣ ባለፈው ዓመት መጨረሻ በተቀሰቀሰውና ተለዋዋጭ ገጽታ እያሳየ በተስፋፋው ግጭት፣ በትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ መንፈቅ 3ሺሕ700 የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች እስከ ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋ ጉብኝት ኬኒያ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩን የኬኒያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ አቀባበል አድርገውላቸዋል።አሶሽየትድ ...
የእንግሊዝ ንጉሥ ቻርልስ ሣልሳዊ የካንስር ህክምና መጀመራቸውን በኪንግሃም ቤተመንግሥት ዛሬ አስታወቀ። ካንሰሩ መኖሩ የታወቀው በቅርቡ በተደረገላቸው ምርመራ መሆኑንም ቤተመንግሥቱ ገልጧል። ...
በሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ አመራሮች መሀከል እንደተፈጠረ በተገለጸው መከፋፈል፣ ፓርቲው በከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ እንደሚገኝ፣ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ መንበር እና የውጭ ግንኙነት ...
የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር ሎይድ ኦስቲን ከጂቢቲ መሪዎች እና ከሶማሊያው ፕሬዘዳንት ጋር በጂቡቲ በዛሬው ዕለት ተወያዩ። ይኸ ጉብኝት የውጭ ጉዳይ ...
በትግራይ ክልል፣ የመማር ማስተማሩ ሒደት ከ50 ቀናት በፊት እንደተጀመረ ቢገለጽም፣ ወደ ትምህርት ገበታ የተመለሱት ተማሪዎች፣ ከሩብ በታች ናቸው፤ ሲል፣ የክልሉ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.