Nigeria: Abiodun, Adebutu Trade Words Over Harassment, Intimidation
November 22, 2024
ICC Issues Arrest Warrant for Netanyahu Amid Gaza Conflict Aftermath
November 22, 2024
ትናንት ሐሙስ አቡጃ ላይ የተሰበሰቡት የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኤኮዋስ) መሪዎች መፈንቅለ መንግሥት በተካሄደባት በኒዠር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን የሚመልስ ...
የቴስላ እና የ“X” ባለቤት ኢላን ማስክ ከሜታ (ፌስቡክ) ባለቤትና ሥራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ ጋር በማህበራዊ ሚዲያ በቀጥታ የሚተላለፍ የቡጢ ፍልሚያ ...
የኢጋድ መሪዎች አዲስ አበባ ላይ እየመከሩ ነው በሱዳን ያለው ግጭት ሙሉ ለሙሉ ወደ የእርስ በእርስ ጦርነት እያመራ መሆኑ እና ይህም ...
በድርቅ በተጠቁት እና የጸጥታ ችግር ባለባቸው በኦሮሚያ ክልል ደቡባዊ ዞኖች፣ የኮሌራ ወረርሽኝ አሁንም እየተዛመተ እንደኾነ፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ...
የስድስት አፍሪካ አገራት መሪዎች በቅርቡ ወደ ሩሲያ እና ዩክሬን በመጓዝ በሁለቱ አገራት መካከል የሚካሄደውን አውዳሚ ጦርነት የሚያስቆም መፍትሄ ለመሻት እንደሚጥሩ ...
የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አባላት፣ በአፋር ክልል ውስጥ ጥቃት እየፈጸሙ ነው፤ ሲሉ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ተናገሩ፤ በጥቃቱም፣ አርብቶ አደሮች ...
በተደጋጋሚ የእርዳታ ጥሪ ቢያሰሙም ሰብዓዊ ድጋፍ ያለማግኘታቸውን በደቡብ ክልል በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ለአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የተጋለጡ የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ተናገሩ። ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.