EEP to independently complete Aysha II Wind Farm Project
November 22, 2024
Nigeria: Abiodun, Adebutu Trade Words Over Harassment, Intimidation
November 22, 2024
ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዛሬ የገና በዓልን እያከበሩ ነው። የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትም ቅዳሜ ምሽት የተካሄዱ ...
በኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የወሰደውብቸኛው የውጪ ኩባንያ ኢትዮ- ሊዝ፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ እንደሚያቋርጥ በትላንትናው ዕለት አስታወቀ። ...
በዐማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በተለያዩ ወረዳዎች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል፣ ለሳምንታት ጋብ ብሎ የቆየው ግጭት፣ ...
ተቋርጦ የነበረውና በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ሲካሄድ የነበረው የተኩስ ማቆም ንግግር፣ ነገ ሐሙስ በጀዳ ሳዑዲ አረቢያ እንደሚካሄድ ታውቋል። የነገው ውይይት፣ ...
ላለፉት 11 ቀናት በጋዛ ላይ የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት፣ በትምህርት ቤቶች እና በሆስፒታሎች ላይ መጠነ ሰፊ ውድመት አስከትሏል። አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ...
በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በከፍተኛ ውጤት አጠናቀው የተመረቁ ወጣቶች፣ በየሞያ መስካቸው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ሥራ አጥነት፣ ...
ባለፈው ሰኞ፣ የሴቶች ማራቶን የዓለም የክብረ ወሰንን በማሻሻል የዓለም መነጋገርያ የኾነችው አትሌት ትዕግሥት አሰፋ፣ ዛሬ ወደ አገሯ ኢትዮጵያ ተመልሳለች። የኢትዮጵያ ...
በትግራይ ክልል፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሕይወታቸው ላለፉት የትግራይ ተዋጊ ኀይል አባላት፣ ቤተሰቦቻቸው በራሳቸው መንገድ ስለመሞታቸው እያጣሩ በብዛት ኀዘን እየተቀመጡ እንደሚገኙ ...
በኮሪያ ባሕረ ሰላጤ (ፔኒንሱላ) ሰላም እና ጸጥታ ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ፣ የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ደቡብ ኮሪያን ለመጎብኘት በቁም ነገር ...
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የጣልያን ደቡባዊ ግዛት በሆነችው ላምፔዱሳ ደሴት ከ4ሺ200 በላይ ፍልስተኞች መድረሳቸውን የአካባቢው ፖሊስ አዛዥ ኢማኑኤል ሪሲፋሪ ለሮይተርስ ተናገሩ፡፡ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.