Assessing the Charge of Genocide Against the Amhara People
January 18, 2025
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ቀራኒዮ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የፋኖ ታጣቂዎች በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ በደብረ ቀራኒዮ ...
የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነትም ኾነ የፌደራሉ መንግሥት “አከራካሪ” በሚላቸው፣ የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሣባቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው የራያ አካባቢ፣ መሠረታዊ አገልግሎቶች ...
ዜግነታቸው በኀይል እንዲቀየሩ እየተገደዱ እንደሆነ የገለጹ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ አዋሳኝ ወረዳዎች ነዋሪዎች፣ በስጋት የተሞላ ሕይወት በመምራት ላይ እንዳሉ ይናገራሉ፡፡ የኢትዮጵያ ...
የፌደራል ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ ባለፈው ሳምንት ያደረጉትን ውጊያ ተከትሎ ከ50 በላይ ሲቪሎች በኢትዮጵያ ወታደሮች መገደላቸውን ...
በዐማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ሰሞኑን ተቀስቅሶ በነበረው የጸጥታ ችግር፣ የሰላማዊ ሰዎች ሕይወት እንዳለፈና ብዙዎች ተፈናቅለው እንደነበር፣ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ...
ከባሕር ዳር፣ ጎንደር እና ሸዋሮቢት ከተሞች፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች፣ በዛሬው ውሎ የተኩስ ድምፅ እንደማይሰማና በከተሞቹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ...
በአፋር ክልል፣ ያለአግባብ ተፈናቅለዋል ያሏቸው የሶማሌ ተወላጆች ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ በሚል አገር አቋራጭ መንገድ ዘግተው በነበሩ የአይሻ ከተማ ነዋሪዎች ላይ፣ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.