በሰባት “አይቪ ሊግ” ትምህርት ቤቶች ተቀባይነት ያገኘው ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊ አዳጊ
ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊው አዳጊ ወጣት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአስደናቂ ውጤት በማጠናቀቅ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ክብር በሚሰጣቸው ሰባት “አይቪ ሊግ” ትምህርት ቤቶች ...
ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊው አዳጊ ወጣት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአስደናቂ ውጤት በማጠናቀቅ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ክብር በሚሰጣቸው ሰባት “አይቪ ሊግ” ትምህርት ቤቶች ...
ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን መምህራን፣ ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን አስታወቁ፡፡ ...
በትግራይ ክልል በ57 ወረዳዎች በረኀብ ምክንያት 20ሺሕ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይህ የተማሪዎቹ አኃዝ፣ በተገባደደው የካቲት ወር ...
በአማራ ክልል፣ ባለፈው ዓመት መጨረሻ በተቀሰቀሰውና ተለዋዋጭ ገጽታ እያሳየ በተስፋፋው ግጭት፣ በትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ መንፈቅ 3ሺሕ700 የሚደርሱ ትምህርት ቤቶች እስከ ...
በስምንት የአፍሪካ ሀገራት፣ በጸጥታ መደፍረስ፣ ከ13ሺሕ200 በላይ ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉና በዚኽም ምክንያት፣ ቢያንስ 2ነጥብ5 ሚሊዮን ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ እንደኾኑ፣ ...
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይሰጥ የነበረው ተከታታይ የክረምት ትምህርት ኮርስ ዘንድሮ እንዳይካሄድ ከትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በመውረዱ በአስር ሽዎች የሚቆጠሩ ተመራቂ ተማሪዎች ...
በፅንስ አፈጣጠር ወቅት ከሚከሠተው የዘረ መል ተሸካሚ ቁጥር መዛባት (Down syndrome) ጋራ የተወለዱ ሕፃናትንና አዳጊዎችን በመርዳት ላይ የሚገኘውን፣ የዴቦራ ፋውንዴሽን ...
በትግራይ ክልል ትምህርት በአፋጣኝ ለመጀመር እንዲቻል እየሠራ መኾኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶር. ሳሙኤል ክፍሌ የመሩት የፌዴራል ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.