EEP to independently complete Aysha II Wind Farm Project
November 22, 2024
Nigeria: Abiodun, Adebutu Trade Words Over Harassment, Intimidation
November 22, 2024
በትግራይ ክልል አለ ያሉት ችግር፣ በአንድ ፖለቲካ ፓርቲ ብቻ የሚፈታ አይደለም፤ ሲሉ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረ ...
በትግራይ ክልል፣ በሴቶች ላይ ተበራክቷል የተባለው እገታ፣ ግድያ እና ጾታዊ ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ በመቐለ ከተማ ተካሔደ፡፡ በሺሕዎች የሚቆጠሩት ሴት ...
በትግራይ ክልል፣ በተለያዩ መነሻዎች እየተፈጠሩ ያሉ የጸጥታ ችግሮች መፍትሔ እንዲሰጣቸው፣ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡ በዓድዋ ከተማ፣ ባለፈው መጋቢት 10 ...
የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፣ ሕገ መንግሥቱ እና የፌደራል ሥርዓቱ አወቃቀር የተካተቱበትና በዐሥራ አንድ ነጥቦች ያደራጃቸው አጀንዳዎች ለምክክር እንዲቀርቡ ...
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊን ጨምሮ ከሁለት ወራት በፊት ታግተዋል ያሏቸው አራት የመንግሥት ሠራተኞች እንዲለቀቁ ...
ኢትዮጵያ፣ የቤት ሠራተኞችንና የፍልሰተኛ ሠራተኞችን መብቶች ለማስከበር፣ እንዲሁም በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶችን ለመከላከል የወጡ አራት ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን እንድታጸድቅ፣ ...
በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ምሁራን ሰላማዊ መፍትሔን የማፈላለግ ድርሻቸውን እንዳልተወጡ የገለጹ በትግራይ፣ በአማራ እና በአፋር ክልሎች የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች፣ በግጭቱ ...
በሱዳን ተቀናቃኝ ጀኔራሎች መካከል በሚካሄደውና አንድ ዓመት ሊሞላው በተቃረበው ጦርነት ምክንያት፣ በአገሪቱ የሚገኙ ሲቪሎች አንዳንዶቹ በረሃብ እየሞቱ ሳይሆኑ እንደማይቀር ምልክት ...
ሀገራዊ የሰላም ግንባታ የእንቅስቃሴ ማዕከል፣ መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች ወደ ኅብረተሰቡ ተዛውሮ በማኅበራዊ ንቅናቄ መልክ መመራት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ በነባር ሀገራዊ ተቋሞች ...
በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ምሥራቃዊ ክፍል ተወላጆች “ምሥራቅ ጉራጌ ዞን” የሚባል አዲስ አስተዳደር እንዲዋቀር ጠየቁ። ተወላጆቹ ጥያቄውን ያቀረቡት ዛሬ፤ ሃሙስ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.