የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ለእስራኤል ድጋፋቸውን ገለጹ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከንና የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ በጃፓን-ቶኪዮ ባደረጉት ጉባኤ፣ ሐማስን በማውገዝ እና ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከንና የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ በጃፓን-ቶኪዮ ባደረጉት ጉባኤ፣ ሐማስን በማውገዝ እና ...
በዐማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት፣ መንግሥታዊ መዋቅሮች የፈረሱባቸው አንዳንድ የምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ነዋሪዎች፣ ለፍትሕ እና ለሌሎች አገልግሎቶች ወደ ...
- ቅሬታውን እንደማያውቀው የክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ገለጿል “በመቐለ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ” የገለጹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣ በችግር ...
በለንደን፣ እንግሊዝ የፖሊስ ዓባሉ አንድ ያልታጠቀ ጥቁር ግለሰብን ተኩሶ በመግደሉ ክስ ከተመሠረተበት በኋላ፣ አንዳንድ የፖሊስ ዓባላት መሣሪያ ባለመታጠቅ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል። ...
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች፥ “የሁለት ወር ደመወዛችን ስላልተከፈለን፣ ከነቤተሰቦቻችን ለችግር ተዳርገናል፤” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ...
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ፣ ለአራት ዓመታት ያህል ከቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ የተሰበሰቡ እና ከማኅበረሰቡ ጋራ ተቀላቅለው የቆዩ ...
በአፋር ክልል፣ ያለአግባብ ተፈናቅለዋል ያሏቸው የሶማሌ ተወላጆች ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ በሚል አገር አቋራጭ መንገድ ዘግተው በነበሩ የአይሻ ከተማ ነዋሪዎች ላይ፣ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.