ዩክሬን የሩሲያ ነዳጅ ማጣሪያዎችን በድሮን ማጥቃት መጀመሯን አስታወቀች
ዩክሬን ዛሬ ዐርብ በደቡባዊ ሩሲያ በሚገኙ በርካታ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች እና ወታደራዊ ማዕከላት ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ጥቃት ማድረሷን ...
ዩክሬን ዛሬ ዐርብ በደቡባዊ ሩሲያ በሚገኙ በርካታ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች እና ወታደራዊ ማዕከላት ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ጥቃት ማድረሷን ...
ሩሲያ አሜሪካዊ ጋዜጠኛ አልሱ ኩርማሼቫ ለተጨማሪ ሁለት ወራት በእስር እንድትቆይ አንድ የሩሲያ ፍ/ቤት ዛሬ ወስኗል። ጋዜጠኛዋ የውጪ ወኪል መሆኗን ሳታስመዘግብ ...
ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ እና ዲኒፕሮ ክልሎች በአንድ ጀንበር በሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል። በተጨማሪም በጥቃቱ ...
ሩሲያ አርብ እለት ወደ ዩክሬን የተኮሰቻቸው በደርዘን የሚቆጠሩ ሚሳይሎች እና 60 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሦስት ኃይል ማመንጫዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ...
ለሦስት ቀናት የሚደረገው የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ ዓርብ ሲጀምር፣ የቭላድሚር ፑቲን የሥልጣን ዘመን በስድስት ዓመታት እንደሚራዘም እርግጥ መሆኑ እየተነገረ ነው። ...
የዩክሬኑ ፕሬዘዳንት ቮልደሚየር ዘለንስኪ ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረችበት አንስቶ 500 ቀናት መሙላቱን በማስመልከት ዛሬ ቅዳሜ በተዘጋጀ መሰናዶ ላይ ወታደሮቻቸውን አመሰግኑ። “እያንዳንዱ ...
ዛሬ ቅዳሜ በክሬሚያ ሴቫስቶፖል ወደብ ላይ ነዳጅ በጫነች ታንክ ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል። የአካባቢው ሃገረ ገዥ ሚካኼል ራዝሔቭ፤ የተገኙ ፍንጮች ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.