በተኩስ ልውውጥ በሰነበቱ የዐማራ ክልል አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም መኖሩ ተገለጸ
በዐማራ ክልል፣ ሰሞኑን፣ አለመረጋጋት እና የተኩስ ልውውጥ የነበረባቸው የጎንደር እና ሸዋሮቢት ከተሞች፣ ዛሬ አንጻራዊ ሰላም እንደሚታይባቸው፣ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ፡፡ በባሕር ...
በዐማራ ክልል፣ ሰሞኑን፣ አለመረጋጋት እና የተኩስ ልውውጥ የነበረባቸው የጎንደር እና ሸዋሮቢት ከተሞች፣ ዛሬ አንጻራዊ ሰላም እንደሚታይባቸው፣ አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ፡፡ በባሕር ...
በትግራይ ክልል የተከሠተው የአንበጣ መንጋ፣ በ17 ወረዳዎች እንደተዛመተ፣ የክልሉ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገልጿል። እስከ አሁን መንጋው፣ በአምስት ወረዳዎች ...
ከባሕር ዳር፣ ጎንደር እና ሸዋሮቢት ከተሞች፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች፣ በዛሬው ውሎ የተኩስ ድምፅ እንደማይሰማና በከተሞቹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ...
- “በሰልፍ ሳይኾን ሕግንና መመሪያን በአገባቡ በማስፈጸም ነው”-ምሁራንና ነዋሪዎች የሲዳማ ክልል እና የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች፣ ዛሬ፣ በሐዋሳ ከተማ ...
በጋምቤላ ክልል ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋራ በተገናኘ፣ ፒኖ በተባለ ቀበሌ፣ 29 ሰዎች እንደተገደሉ፣ አንድ የአካባቢው ተወላጅ ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡት ...
የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፥ በደቡብ ክልል የሚገኙ፣ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች፣ “የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል” በሚል፣ 12ኛ ክልል ...
በትግራይ ክልል፣ የመማር ማስተማሩ ሒደት ከ50 ቀናት በፊት እንደተጀመረ ቢገለጽም፣ ወደ ትምህርት ገበታ የተመለሱት ተማሪዎች፣ ከሩብ በታች ናቸው፤ ሲል፣ የክልሉ ...
በድርቅ በተጠቁት እና የጸጥታ ችግር ባለባቸው በኦሮሚያ ክልል ደቡባዊ ዞኖች፣ የኮሌራ ወረርሽኝ አሁንም እየተዛመተ እንደኾነ፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት አመታት የተካሄደው ጦርነት ከጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ...
ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ተፈናቅለው፣ በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ እና አካባቢዋ መስፈራቸውን የሚናገሩት ሦስት ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.