Five Missing Kenyan Youths Freed Amid Uproar Over Abductions
January 18, 2025
Assessing the Charge of Genocide Against the Amhara People
January 18, 2025
በትግራይ ክልል የጤና ባለሞያዎች ፍልሰት እየጨመረ ነው፤ ያለው የክልሉ የጤና ባለሞያዎች ማኅበር፣ በየወሩ ከ80 በላይ የጤና ባለሞያዎች ክልሉን ለቀው እየሔዱና ...
በአፋር ክልል፣ ዞን ሦስት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ትላንት ምሽት በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ ርእደ መሬት መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ...
በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ፣ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በተከሰተ የመኪና አደጋ 71 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የዞኑ አስተዳዳሪ ማቴ መንገሻ ...
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሊፈጽም መሆኑን መንግስት ባወጀበት ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን ...
የሶማሌ ክልል፣ በጂጂጋ ከተማ በተመረጡ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ተመን ማውጣቱ፣ “የሚፈለገውን ውጤት አላመጣም” ሲሉ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የከተማ አስተዳደሩ ...
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት፣ ዛሬ ኀሙስ ባካሔደው አስቸኳይ ጉባኤ፣ በክልሉ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት ምትክ ዐዲስ መሪዎችን መሾሙን፣ የክልሉ የመንግሥት ...
በትግራይ ክልል አለ ያሉት ችግር፣ በአንድ ፖለቲካ ፓርቲ ብቻ የሚፈታ አይደለም፤ ሲሉ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረ ...
በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ውድመን በተባለ ስፍራ፣ በመከላከያ ኀይል እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ባለፈው ሳምንት ዐርብ መካሔዱ በተገለጸው የተኩስ ...
የዐማራ ክልል መንግሥት በቅርቡ ባዘጋጀው የሰላም ኮንፍረንስ ተሳታፊዎች የተቋቋመው "የሰላም ምክር ቤት"፣ በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂ ቡድን መካከል የሰላም ድርድር ...
በአማራ ክልል፣ በመንግሥት እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል የቀጠለው ግጭት፣ በወቅቱ የእርሻ ሥራቸው ላይ ዕንቅፋት መፍጠሩን የተለያዩ አካባቢዎች አርሶ አደሮች ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.