Five Missing Kenyan Youths Freed Amid Uproar Over Abductions
January 18, 2025
Assessing the Charge of Genocide Against the Amhara People
January 18, 2025
በአዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ የሚኖሩና ቤታቸው እየፈረሰባቸው እንደሚገኝ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ ነዋሪዎች፣ ቤታቸው ከመፍረሱ በፊት፣ መንግሥት ቃል ገብቶላቸው የነበረው ...
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደርቤ በለጠ ትላንት ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ...
በዩክሬን ካርኺቭ ከተማ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ላይ የሩስያ በፈጸመችው ጥቃት 21 ሰዎች መቁሰላቸውን የካርኺቭ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ እሁድ አስታወቁ። ርዕሰ ...
ላለፉት ሦስት ቀናት፣ በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀስቅሶባት የነበረችው የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ደብረ ታቦር፣ ዛሬ ወደ ...
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ አስተዳደር፣ አራት ሴት ሕፃናት፣ ከባድ ዝናም ባስከተለው የውኃ ሙላት መወሰዳቸውን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ከንቲባ ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ቀራኒዮ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የፋኖ ታጣቂዎች በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ በደብረ ቀራኒዮ ...
በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ፣ ከሦስት ወራት በፊት በአጋቾች ተይዛ የቆየችው አዳጊ ማሕሌት ተኽላይ መገደሏን፣ የክልሉ ማእከላዊ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ...
ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት በመቋረጡ፣ የኑዌር ዞን ተጓዦች ለችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡ የዞኑ ተጓዦች ይጠቀሙበት የነበረው የኒውላንድ መናኸርያ ...
ትላንት ማክሰኞ፣ በመከላከያ እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል፣ በዓለም ቅርስ መገኛዋ ላሊበላ ከተማ አካባቢ፣ በከባድ መሣሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ ሲደረግ መዋሉን፣ ...
ከትግራይ ክልል በኩል እየደረሰ ነው ያለው ወታደራዊ ትንኮሳ መቀጠሉን፣ የኮረም ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ገብረ እግዚአብሔር ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.