በትግራይ ክልል ሰላም ቢሰፍንም ጽኑ ረሃብ ህፃናት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው
ዋሽንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት አብቅቶ አሁን ሰላም ቢሰፍንም፣ ጦርነቱ ትቶት የሄደው ጠባሳ ከድርቅ እና የርዳታ አያያዝ ጉድለት ...
ዋሽንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት አብቅቶ አሁን ሰላም ቢሰፍንም፣ ጦርነቱ ትቶት የሄደው ጠባሳ ከድርቅ እና የርዳታ አያያዝ ጉድለት ...
ኢትዮጵያ፣ በማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ጨምሮ በኢንተርኔት አማካይነት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል፣ ከፍትሐ ብሔር እና ከወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ ድንጋጌዎች በተጨማሪ፣ የጥላቻ ንግግር ...
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባል ዲሞክራቱ ታም ሱዋዚ በኒው ዮርክ የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርጉ። ከዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የተባረሩትን የኒው ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዛሬ የገና በዓልን እያከበሩ ነው። የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትም ቅዳሜ ምሽት የተካሄዱ ...
በኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የወሰደውብቸኛው የውጪ ኩባንያ ኢትዮ- ሊዝ፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ እንደሚያቋርጥ በትላንትናው ዕለት አስታወቀ። ...
በዐማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በተለያዩ ወረዳዎች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል፣ ለሳምንታት ጋብ ብሎ የቆየው ግጭት፣ ...
ተቋርጦ የነበረውና በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ሲካሄድ የነበረው የተኩስ ማቆም ንግግር፣ ነገ ሐሙስ በጀዳ ሳዑዲ አረቢያ እንደሚካሄድ ታውቋል። የነገው ውይይት፣ ...
ላለፉት 11 ቀናት በጋዛ ላይ የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት፣ በትምህርት ቤቶች እና በሆስፒታሎች ላይ መጠነ ሰፊ ውድመት አስከትሏል። አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ...
በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በከፍተኛ ውጤት አጠናቀው የተመረቁ ወጣቶች፣ በየሞያ መስካቸው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ሥራ አጥነት፣ ...
ባለፈው ሰኞ፣ የሴቶች ማራቶን የዓለም የክብረ ወሰንን በማሻሻል የዓለም መነጋገርያ የኾነችው አትሌት ትዕግሥት አሰፋ፣ ዛሬ ወደ አገሯ ኢትዮጵያ ተመልሳለች። የኢትዮጵያ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.