Nigeria: Dangote Refinery and Deregulation – Unpacking the Confusion
November 24, 2024
Kenya: Atwoli-Led Cotu Welcomes ‘Timely’ Intervention On Adani
November 24, 2024
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች ...
በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን፣ አምባሰል ወረዳ፣ ግሸን አምባ በሚገኙ ሁለት ባንኮች ላይ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች በፈፀሙት ዘረፋ ከ67 ሚሊዮን ...
ከራያ አላማጣ ወረዳ እና የአላማጣ ከተማ ተፈናቅለው በመኾኒ፣ በማይጨው እና በመቐለ ከተማ ተጠልለው የቆዩ ከ17 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ወደ ቀዬአቸው ...
“አፍሮ ባሮ ሜትር” የተባለ የጥናት እና የምርምር ተቋም ባካሔደው የዳሰሳ ጥናት፣ 61 በመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን በከፋ ድህነት ውስጥ መሆናቸውን አመላክቷል፡፡ ...
በትግራይ ክልል በ57 ወረዳዎች በረኀብ ምክንያት 20ሺሕ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይህ የተማሪዎቹ አኃዝ፣ በተገባደደው የካቲት ወር ...
የፌደራል ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ ባለፈው ሳምንት ያደረጉትን ውጊያ ተከትሎ ከ50 በላይ ሲቪሎች በኢትዮጵያ ወታደሮች መገደላቸውን ...
የታሰረበት ቦታም ለረዥም ጊዜ ሳይታወቅ እንደቆየ የተናገሩት ጠበቃው አቶ ብሩክ ደረጀ፣ በአኹኑ ወቅት በባሕር ዳር ከተማ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ፣ ...
ባለፈው ዓመት፣ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተናን የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ከ600ሺሕ በላይ ተማሪዎች፣ ዘንድሮ ወደ ቴክኒክ እና ሞያ ማሠልጠኛ ተቋማት እንደሚገቡ፣ ...
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት፣ በዐማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡትን ኹሉንም መምህራን፣ ወደየአካባቢያቸው እንደመለሰ፣ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስለ ጉዳዩ ...
በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል፣ ለሁለተኛ ጊዜ ታስቦ የከሸፈውን የ24 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ ውጊያው ለስድስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። በጦር ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.