Nigeria: Dangote Refinery and Deregulation – Unpacking the Confusion
November 24, 2024
Kenya: Atwoli-Led Cotu Welcomes ‘Timely’ Intervention On Adani
November 24, 2024
እስራኤል ዛሬ እሁድ ማለዳው ላይ በጋዛ አል አቅሳ ሰማዕታት ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሰነዘረችው ጥቃት በድንኳን ተጥልለው የነበሩ አራት ተፈናቃይ ፍልስጤማውያንን ...
በደቡብ ሜጫ ወረዳ፣ “የሰላም ኮሚቴ አባል ኾናችኋል” በሚል በስፍራው በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ታጣቂዎች መያዛቸው ከተገለጸው ከ13 በላይ ሰዎች ውስጥ፣ ቢያንስ አራቱ ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ቀራኒዮ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የፋኖ ታጣቂዎች በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ በደብረ ቀራኒዮ ...
ባለፉት ሁለት ወራት በኢትዮጵያ በተከሠተው የውኃ መጥለቅለቅ፣ ከ560ሺሕ በላይ ሰዎች መጎዳታቸውን የገለጸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ከእነዚኽም 95ሺሕዎቹ መፈናቀላቸውንና በ93 ወረዳዎች ...
የእስራኤል ጦር በቁጥጥሩ ስር በሚገኘው ዌስት ባንክ ማክሰኞ እለት ወረራ የፈፀመ ሲሆን፣ በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ከሐማስ ታጥቂዎች ጋር ውጊያ አካሂዷል። ...
ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ እና ዲኒፕሮ ክልሎች በአንድ ጀንበር በሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል። በተጨማሪም በጥቃቱ ...
ኬንያ ውስጥ እአአ ካለፈው መጋቢት ጀምሮ በደረሰው አውዳሚ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 መድረሱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴሩ ዛሬ ...
ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ባንዣበበት የጋዛ ሰርጥ ቅዳሜ እለት በተካሄደ የእርዳታ አቅርቦት ወቅት በተፈጠረ ተኩስ እና መረጋገጥ፣ አምስት ሰዎች መሞታቸውን እና ...
የሩሲያ ባለስልጣናት ዩክሬን ድንበር አቅራቢያ ባለችው ቤልጎሮድ በተሰኘች ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን አስታወቁ። የክልሉ ሀገረ ገዥ ...
ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ሶጌ ከተማ ውስጥ ከትናንት በስተያ ቅዳሜ “ታጣቂዎች ሦስት ሰው ገድለው ንብረት አወድመዋል” ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለሥልጣን ለአሜሪካ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.