Nigeria: How to Free Workers From Economic Crisis – – Nasu
September 19, 2024
ትረምፕ ከግድያው ሙከራው በኋላ ዘመቻ የምርጫ ዘመቻ ጀመሩ
September 19, 2024
የዓለም የጤና ድርጅት አጣዳፊ የጤና ቀውሶች ከመበራከታቸው ተያይዞ በተደቀነበት የገንዘብ ዕጥረት “የህልውና አደጋ” ላይ ደርሷል ሲል በገለልተኛ አካል የተጠናቀረ ሪፖርት ...
የተያዘው የአውሮፓውያኑ ግንቦት ወር፣ ለዓለም የአእምሮ ጤና ግንዛቤን ለማስጨበጥ የተመረጠ ወር ነው። ይህንም ምክንያት በማድረግ በተሰናዳው “ሐኪምዎን ይጠይቁ” ውይይት፣ በዓለም ...
ሩሲያ በዩክሬን ካርኪቭ እና ዲኒፕሮ ክልሎች በአንድ ጀንበር በሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ ባደረሰችው ጥቃት በትንሹ ስድስት ሰዎች ቆስለዋል። በተጨማሪም በጥቃቱ ...
ከስድስት እስከ ስምንት የሚደርሱ ፍልስጤማውያን አትሌቶች በፓሪሱ ኦሊምፒክ ላይ ይወዳደራሉ ተብሎ ይጠበቃል። አንዳንዶቹ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ብቁ ሆነው ባይገኙ እንኳን ...
ያለፍትሕ ታስረው የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና አባሎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ፣ አራት ፓርቲዎች በጋራ ባወጡት መግለጫ ጠይቀዋል፡፡ ከፓርቲዎቹ አንዱ የኾነው የኢሕአፓ ...
በኬንያ የሚገኙ የጤና ሠራተኞ የሚያደርጉት የሥራ ማቆም አድማ አራተኛ ሳምንቱ በተቃረበበት ወቅት፣ በመቶ የሚቆጠሩ ዶክተሮች ትናንት በመዲናዋ ናይሮቢ ሠልፍ አድርገዋል። ...
በዩጋንዳ የሕገ መንግስታዊ ችሎት በተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ፈፃሚዎች ላይ እስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣትን ያካተተ ሕግ ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኑን ተከትሎ፣ በሃገሪቱ ...
ሩሲያ አርብ እለት ወደ ዩክሬን የተኮሰቻቸው በደርዘን የሚቆጠሩ ሚሳይሎች እና 60 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሦስት ኃይል ማመንጫዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ...
ዋሽንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት አብቅቶ አሁን ሰላም ቢሰፍንም፣ ጦርነቱ ትቶት የሄደው ጠባሳ ከድርቅ እና የርዳታ አያያዝ ጉድለት ...
አንድ ኢትዮጵያዊ የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈርዶበታል በሶማሊያ ሰሜናዊ ምስራቅ ከፊል ራስ ገዝ በሆነው ፑንትላንድ የሚገኝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት፣ የፅንፈኛው ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.