የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ሞቃዲሾ ገቡ
ሁለቱ ሃገሮች ካይሮ ላይ ወታደራዊ ስምምነት በተፈራረሙ ሁለት ሳምንታት እድሜ ሁለት የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ዛሬ ማክሰኞ ሞቃዲሾ ገብተዋል። ልዩ ልዩ ...
ሁለቱ ሃገሮች ካይሮ ላይ ወታደራዊ ስምምነት በተፈራረሙ ሁለት ሳምንታት እድሜ ሁለት የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ዛሬ ማክሰኞ ሞቃዲሾ ገብተዋል። ልዩ ልዩ ...
ባለፈው መስከረም መጨረሻ ሐማስ በእስራኤል ላይ የከፈተውን ጥቃት አቀናብረዋል በሚል የሚከሰሱት በጋዛ ሠርጥ የሐማስ መሪ የነበሩት የህያ ሲንዋር የድርጅቱ የፖለቲካ ...
ከሃያ የሚበልጡ የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ በቅርቡ ኬኒያ ውስጥ ተካሒዷል፡፡ የጦር ልምምዱ፥ ምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሽብርተኛ ቡድኖችን ...
ቤጂንግ በዛሬው ዕለት ይፋ ያደረገችው የመከላከያ በጀት ጭማሪ፡ ዩናይትድ ስቴትስን በመከተል በዓለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ወታደራዊ በጀቷን 1ነጥብ 6 ...
አንድ ኢትዮጵያዊ የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈርዶበታል በሶማሊያ ሰሜናዊ ምስራቅ ከፊል ራስ ገዝ በሆነው ፑንትላንድ የሚገኝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት፣ የፅንፈኛው ...
የጋቦን ጦር ሠራዊት የመንግሥቱን ሥልጣን ከተቆጣጠረና ወደ 60 ዓመት የሚጠጋው የቦንጎ ቤተሰብ አገዛዝ ካበቃ፣ ነገ ቅዳሜ፣ መስከረም 19 ቀን አንድ ...
የአልሽባብ ታጣቂዎች ዛሬ እሁድ ጧት በሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት ባኮል በአጀብ ይሄዱ በነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች (ኮንቮይ) ላይ የደፈጣ ጥቃት ማድረሳቸውን ...
ጀርመን፣ ኪየቭ የሩሲያን ወረራ ለመከላከል የምታደርገውን ውጊያ ለማገዝ፣ ሶስት ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ ወታደራዊ እርዳታ እንደምትሰጥ ይፋ ማድርጓን ተከትሎ፣ የዩክሬን ...
ታይዋን ቻይና ዛሬ ለሦስተኛ ተከታታይ ቀን ያካሄደችውን ወታደራዊ ልምምድ በቅርበት እየተከታተለች መሆኗን አስታወቀች፡ ታይዋን እንዳለችው ቻይና ባለፈው ቅዳሜ ለጀመረችው ወታደራዊ ...
Welcome to Djibouti Today News The goal of Djibouti Today News is to give you the absolute best news sources for any topic! Our topics are carefully curated and constantly updated as we know the web moves fast so we try to as well.